አስቀድመው የHIV ቫይረስ መከላከያ የሚወስዱ ሰዎች ቫይረሱን የማስተላለፍ እድላቸው ይቀንሳል VOA Amharic September 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ታካሚዎች የሰውነት መከላከያ እንክብል (ARV) የሚሰጣቸው የበሽታ መከላከያ ቁጥር ከተወሰነ ድረጃ በታች ሲወርድ ነው። በአዲሱ አሰራር በቫይረሱ መያዛቸው የታወቀ ሰዎች በፍጥነት የመከላከያ ህክምና ያስፈልጋቸዋል።