በሐረር አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስትያን መሪዎች ላይ የመብት ጥሰት ተደረገ::
ቦታውን እና መልኩን እየቀያየረ የሃይማኖት ነጻነት የሚጋፋው የወያኔው አስተዳደር የሕዝበ ሙስሊሙን መስኪድ ሲዳፈር እና እየቀማ ለመጤ የአህበሽ እምነት ሲሰጥ በኢርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ገብቶ በዘረኝነት እና በሙስና ቤተክርስቲያኒን ሲበጠብጥ አሁን ደሞ ባለተራዎቹ የሆኑት የፕሮቴስታንት አማኞች ጋር በመዝመት ላይ ሲገኝ በልማት ስም የማምለኪያ ቦታዎችን ለማፍረስ በሃረር ደፋ ቀና እያለ ነው::በሐረር አማኑኤል ባፕቲስት ቤተክርስትያን መሪዎች ላይ የመብት ጥሰት ተደረገ::
የቤተክርስቲያኑትን የ ማምለኪያ ስፍራ በ መቀማት ልማት እሰራለው የሚለው የ ሐረሪ መንግስት በቦታው ላይ የነበሩትን የ ቤተክርስቲያኒቱን መሪዎችና አገልጋዮችን ድብቅ የፖለቲካ አጀንዳ አላችሁ በሚል ተራና የተለመደ ሰበብ ያለ መጥሪያ አስረዋቸዋል። ከ ዚህም በፊት የ ሐረር አራተኛ ሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን የ ማምለኪያ ስፍራን ይህን ጥፋት ሊፈፅሙ ባሉበት ወቅት በ እግዚአብሔር ኤርዳታ እንዳልተሳካላቸው ይታወቃል። አሁንም ቢሆን የ ሀይማኖት ተፅኤኖ እንዲያቆሙ እናሳሳባለን።
