ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ ሲሆን ኢሳያስ እና ሜላት 2ኛና 3ኛ ወጥተዋል

Balageru Idol winner Dawit Tsige

የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ ዳዊት ፅጌ ሆኗል። እንኳን ደስ ያለህ!

2. ኢሳያስ ታምራት
3. ሜላት መንገሻ

የባላገሩ ምርጥ የመጨረሻው ውድድር ዳዊት ፅጌ በሁለተኝነት ያቀረበው ሙዚቃ

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=XNMwIpBtRvo]

ባላገሩ ምርጥ በነጠላ ውዝዋዜ ዘርፍ አሸናፊ ያሬድ ኬኔ ሆኗል።

ባላገሩ ምርጥ በቡድን ውዝዋዜ ዘርፍ አሸናፊ ።

1. ኢትዮጵያዊነት
2. ጃቤዛ
3. ዮድ አዲስ

6769

3 Comments on “ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ የባላገሩ ምርጥ አሸናፊ ሲሆን ኢሳያስ እና ሜላት 2ኛና 3ኛ ወጥተዋል”

  1. የሚገርመው የወያኔውቹ ተጋባዥ እንግዶች መድረኩን የቢራ ማሥታወቂያ መሥራታቸው በህዝቡ የጩኸት ጥላቻ ማሥጠንቀቅያ አሠምተው አቋርጠዋቸዋል ይህ የሆነው በወያኔ ነው ለማለት አነፍንፈው ነበር አልተሣካም ካሁን በሀላ ላለውም ጥበብ የወያኔ አርማ እንዳትሆን መሥራት ይኖርብናል።

    ጥበብ ወያኔን አትወክልም!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*