“ሞላ ለጥቂት አመለጠን” የትህዴን ጊዜያዊ ሊቀመንበር ታጋይ መኮንን ተስፋዬ ዛሬ ለኢሳት ይናገራሉ።
”ከሚያዚያ ወር ጀምሮ የ7ዓመት ግምገማ እያደረግን ቆይተናል። በዚህም ሞላ በፖለቲካ አመራር ድርጅቱን አዳክሞታል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰናል። ሰራዊቱ የአመራር ለውጥ በሚፈልግበት ጊዜ ላይ በተካሄደው በዚሁ ግምገማ ሞላ ከፍተኛ ተቀውሞ ከድርጅቱ አመራሮችና አባላት ደርሶበታል። ” ”ይዞ የወጣው ታጋይ ቁጥሩ ተጋኗል። ያም ቢሆን ለስራ ተብለው(የኪነት ቡድኑ ለበዓል) የተታለለ ነው። በተቻለን መጠን አብዛኛውን መልሰናል። የተዋጋው ከእኛው ጋር ነው። […]
የሞላ ቡድን ቁጥራቸው 100 አይሞሉም ወያኔ ድንበር ላይ ለቀረፃ ሆን ብሎ ያቀናጀው ትርኢት ነው ህዝቡ ሞኝ አይደለም የኮሮጆው ሥልብና ይበቃችሀል ወያኔዎች ለአዲሡ አመት ምርጥ ወሬ ይዞ በቅንብር ኢቲቪ ህዝቡን ተሥፋ ለማሥቆረጥና ለማደናገር የታሠበ ነው ።
ድል ለG7
DC ata wedi shermuta go out from my land.away from eritrea.
ወያኔ ዝብሀል ተጋዳላይ ኩሎም ወዲ ለቆማፃት ንዬም
ሞላን ለያዘ 100,000 ዶላር ተዘጋጅቷል
mail to [email protected]