የዴምሕት መሪ ሞላ አስገዶምና ታጣቂዎቹ ኢትዮጵያ መግባት – VOA

የባለፈው ሣምንት በኤርትራ የጋራ ንቅናቄ ከመሠረቱት አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ ንቅናቄዎች የአንደኛው የትግራይ ሕዝብ የጋራ ንቅናቄ መሪ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገልጿል፡፡ የባለፈው ሣምንት በኤርትራ የጋራ ንቅናቄ ከመሠረቱት አራት በትጥቅ ትግል የተሠማሩ ንቅናቄዎች የአንደኛው የትግራይ ሕዝብ የጋራ ንቅናቄ መሪ ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ተገልጿል፡፡ ከፍተኛ ቁጥር አለው የተባለውን ሠራዊት ይዘው ከኤርትራ የወጡት አዲስ የተቋቋመው ”የኢትዮጵያ አገር አድን የጋራ ንቅናቄ” ምክትል ሊቀ መንበር አቶ ሞላ አስገዶም ናቸው። ሁኔታውን ሲከታተል የቆየው ሰሎሞን ክፍሌ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ → LISTEN

6 Comments on “የዴምሕት መሪ ሞላ አስገዶምና ታጣቂዎቹ ኢትዮጵያ መግባት – VOA”

  1. ATO MOLA ASGDOM KURT YE ETIOPIA LIJ NACHEW ! BE SHABYA ENA BE ASHEBARIW BIRHANU WST HONEW YHN JEGNNET YETEWETU YE HAGER FIKR YASHENEFACHEW JEGNA NACHEW !!!

  2. Taken from facebook
    ዛሬ እንኳን ነፍስ እወቅ (ለግንቦት 7)
    ደም እያሸተተ ሀገር ከቀረናው
    ከሰፈር አመድ ላይ ከሚንከባለለው
    ከአድሏዊ ከአድመኛ በዘር ከጠበበ
    በጎጥ ፖለቲካ ናላው ከታወረ
    አንድነት ከጠላ ፍቅር ከገደበ
    አትጠጋ ብየ ነግሬህ ነበረ::
    አሁንም ልብ ግዛ ወዳጅ ከጠላት ለይ አትሁን ተላላ
    ከነማን ጋር መምከር ከነማን መጠንቀቅ እንደሚገባ አስላ
    የበሰበሰ አንጎል አክማለሁ ብለህ ጊዜህን አትግደል
    የማይገናኙ አስተባብራለሁ አትበል አስተውል
    በጎሳ በክልል እራሱን ካጠረ
    አትጠጋ ብየ ነግሬህ ነበረ
    አልሰማም አልህና ጣሬን አበዛሀው:
    ተስፋየን አጨለምህ ቅስሜም ተሰበረ::
    ኢትዮጵያዊነትን አምርሮ ከጠላ
    በዘር ፖለቲካ ከተቃኘ ሁላ
    በጋራ እሰራለሁ ብለህ እንዳታስብ መክሬህ ነበረ
    አልሰማ ብለኸኝ የፈራሁት ሁሉ ይደርስ ጀመረ ይኸው እያደረ::
    ጆሮ አልሰጥ ብለኸኝ በስሜታዊነት የጀመርኸው መንገድ የት እንዳደረሰህ
    የህልም ሩጫህን ላፍታ ገታ አርግና አስተውል ቆም ብለህ
    በሰራሀው ስህተት ምኞቴ በውስጤ ሞቶ ተቀበረ
    ህልሜ ቅዠት ሆነ ተስፋየ ጨለመ ቅስሜም ተሰበረ::
    ሀገርን ለማዳን ህዝብን ለመታደግ ከግቡ ለመዝለቅ
    ወዳጅ ከጠላት ለይ ዛሬ እንኳን ነፍስ እወቅ::

  3. ይህ የወያኔን ልብ ሊያሳብጥ ይችላል፤ ነገር ግን የጦር ኃይል ብቻውን አገርን ያሽብራል እንጂ በዘላቂነት አይገዛውም፡፡ እንዲዚህ ቢሆን ኖሮ እነ ናፖሊዮን፤ ታላቁ እስክንድርግር እና ሒትልር ግዛታቸው ባልፈራረሰም ነበር፡፡
    ያውም አገር አፍርሶ ሌላ አገር ለመፍጠር የሚሻው ወያኔ ኅልውናው ቅዥት መሆኑን ታሪክ ያሳየናል፡፡

  4. ይዘውት የመጡት መሣሪያ ወያኔ ድንበር ላይ ያቀበላቸው ለመሆኑ የምሥል መረጃ ተይዟል እንዲሁም ሣተላይት ሥልክን ጨምሮ በርካታ ወያኔ ለሥለላ ግብአት የዋሉ በG7 በቁጥጥር ሥር ይይገኛል።

    ድል ለG7

  5. save our nation you are a lier.no no G7 or G8 soldier.if you are a man go to eritrea.ye enternet brave man.if i dont like woyane but with my ethiopia i dont play.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*