የአባይ ወልዱ ሚስት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ስልጣን ለመልቀቅ አሻፈረኝ አሉ

የትግራይ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ሃላፊና የክልሉ ዳኞች ሰብሳቢ የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም በሙስና ስለተገመገሙ ከሃላፊነታቸው መውረድ አለባቸው ሲሉ የህወሓት ጉባኤተኞች የወሰኑትን ውሳኔ እስከ አሁን ድረስ እንዳልተተገበረ ተገለፀ። እንደ ምንጮቻችን መረጃ መሰረት የአባይ ወልዱ ሚስት የሆኑት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማሪያም ላለፉት አመታት የትግራይ ክልል የሲቪል ሰርቪስ ሃላፊ ሆነው በሰሩበት ጊዜ በመስሪያ ቤቱ አዳዲስ ለውጦች ባለማምጣታቸው የተነሳና ጊዜው […]

3 Comments on “የአባይ ወልዱ ሚስት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያም ስልጣን ለመልቀቅ አሻፈረኝ አሉ”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*