የወያኔ መከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ አናዋጣም አሉ
የወያኔ ኢህአዴግ ስርአት መከላከያ ሰራዊት ለአባይ ግድብ መስሪያ ገንዘብ እንዲያዋጡ ለቀረበላቸው ጥሪ። እንዳልተቀበሉት ምንጮቻችን ከመከላከያ ውስጥ ገለፁ፣በምንጮቻችን መረጃ መሰረት።- የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እንደ አዲስ ለአባይ ግድብ መስሪያ የሚሆን በሚል ገንዘብ እንዲያዋጡ በአመራሮቻቸው ለቀረበላቸው ጥሪ። አንቀበልም ማለታቸውን የገለፀው መረጃው። ለቀረበው ጥሪ ሳይቀበሉት የቀሩበት ምክንያትም “ ባለፉት ጊዚያት በተደጋጋሚ የከፈልነውን ገንዘብ ቦንድ ይሰጣቸኋል ተብለን እስከ አሁን ድረስ […]
yi tikikikil kalhone simem tikikil indalihone iweku.
ወረኛ ሁላ!! ስጀመር እንደዛ አይሉም። ከዛ ያለፈ እያደረጉ አይደለም እንዴ! በሬ ወለዴ እያላችሁም ትመጣላችሁ!
በሥውር ለድርቅ ለተጎዶ ወገን የሚውል ነው ቢሉን ይሻላል
የውሸት ጥርቅም! ሲጀመር ሰራዊት አይደል አገር እየጠበቀያለ!!!