8 Comments on “ቢቢሲ ለኢትዮጵያና እና ኤርትራ የሬዲዮ ፕሮግራም ሊጀምር ነው::”

  1. ቢቢሲ ኢትዮጵያን ለመቆጣጠርና ርካሽ ባህላቸውን ለማሸጋገር ድልድይ እየፈለገ ነው!ግን በሚዲያ ስም ኢትዮጵያን ፈፅሞ ሊያረክሷት አይቻላቸውም!ርኩስ ፈረንጆች ለኢትዮጵያ የምንግዜም ጠላቶች ናቸው!!!

  2. መቼ የሬድዮ ችግር አለብን በሉልን የእነሱ አላማ ለ1000 አመት የሚቆይ በሪሞት የሚፈነዳ ፈንጂ ለመቅበር ነው

  3. bbc ፈይዳ የለውም ከ ESAT አይበልጥም ከነ ምንሊክም እንዲሁ አይበልጥም እነዚህን ተገንጣይ ወንበዴን ይረዳ የነበረ ድርጅት እንዲገነጠሉ ድጋፍ የሠጠ የመንግሥት ጠቢያ አሁን ምን አንድ ለማረግ አሥበው ይሆን?

  4. ምነው እንግሊዝ ለኢትዮጵያ ተኝታ አታውቅም፡፡ መሰረታዊ ምክንያት ምን ይሆን ሃገራችን ወደብ አልባ ፣ጎጠኛ፣ዘረኛ ጠባቦችን ስትረዳ ስታስታጥቅ አሁንም እየሠራች ያለች የምድራችን ሰይጣን የሓገራችን ሃብት ዘርፋ፣አዘርፋ፣ሰርቃ አሰርቃ/አቃጥላ የሃገራችን ድንበር በውንብድና ከልላ
    አሁን ምን ፈላጋ ይሆን? የሬድዩ ማሰራጫ ቱልቱላዋን ልትነፋብን
    በነገራችን ላይ እንግሊ አይደለችም እንግሊዝ ሃገር ድረሶ የመጣ ኢትዮጵያዊ/ት የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው ለምሳሌ ብዙዎች መጥቅስ ይቻላል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*