የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን እነሆ ,,,,
የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን እነሆ ,,,, #Ethiopia
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ስለዝህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ አድማጮች እና ተመልካቾች ለእለቱ የመራረጥናቸውን ሳምንታዊ ዜናዎች ጣእም ካላቸው ዜማዎች ጋር እንዲሁም ስለሚያገባን እንጦምራለን በሚል መርህ ትኩስ መረጃዎችን በማቅረብ ከሚታወቁት የዞን 9 አባላት መካከል ጋዜጠኛ በፍቃዱ ሀይሉ ከቂሊንጦ የላከውን መልእክት አካተን ስቱዲዮ ተገኝተናል አብራችሁን ትቆዩ ዘንድ የአክብሮት ግብዣችንን እነሆ https://www.facebook.com/video.php?v=1633532403556217
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=DeKinA8U5YQ]