ገቢዎችና ጉምሩክ ነን ባዮች ከፓሊስ ጋር በመጣመር መርካቶ አካባቢ ላይ፤ ሸማቹን ህብረተሰብ በጠራራ ፀሐይ እየዘረፉት ነው
ገቢዎችና ጉምሩክ ነን ባዮች ከፓሊስ ጋር በመጣመር መርካቶ አካባቢ ላይ፤ ሸማቹን ህብረተሰብ መንገድ ላይ እያስቆሙ የያስከውን እቃ የገዛህበት የቫት ደረሰኝ አምጣ ወይም አሳየን እያሉ በጠራራ ፀሐይ እየዘረፉት ነው! – Sara MoAwol