የአባይ ፀሃየ በ11 ኛ ው ሰኣት ኑዛዜ

ዓባይ ፀሃየ ለሀ ወ ሓ ት ኢ ህ ኣ ደ ግ በሊቀመንበር በድርጅት ሃላፊነት እጅግ ብዙ ኣጃቢና የህወሓት ሎሌ ፓርቲዎች ፈጥረዋል:: በመንግስት መዋቅር በፈደራል ጉዳዮች በስኳር ኢንዱስትሪዎች በጠቅላይ ምኒስቴር አማካሪነት ሰርተዋል:: 40 ዓመት ሙሉ በስልጣን በነበሩበት ቡዙ ስራዎች ፈፅመዋል:: በተለይ በሀወሓት ኢህአደግ ስርኣት ውስጥ ዘርፈብዙ የመልካም ዓስተዳደር የፍትህ የሰብኣዊ ዲሞክራሲ መብቶች መጠበቅ ተጥሰዋል:: በ5 ዙር […]

2 Comments on “የአባይ ፀሃየ በ11 ኛ ው ሰኣት ኑዛዜ”

  1. ለመርህ ሳይሆን ለግል ምቾታቸው የቆሙ እና ኢትዮጵያን ከሚሸጡ ከሃዲዎች ጋር ያበሩ ቀላል ሰው

  2. ይኢትዬጵያን ህዝብ ወያኔ እያኖርኩት ነው ቢል ውሀ ጨበጠ ማለት ነው ይህ ህዝብ በእውነቱ እየኖረ ያለው በሥደት በየ ሀግሩ በሥቃይ በእንግልት በውርደት ያገኘውን ብር ለቤተሰቡ ልኮ እንጂ በየትኛው ደሞዙ ነው ይህን ከማናቸውም ግዜ የተባባሠ የኑሮ ውድነት ተቋቁሞ ያለው ይህን እውነት እኛ በፈጠርንለት የሥራ እድል እያሉ ያንባርቃሉ ታድያ ይህን የህዝቡን የኑሮ ውዥቀት እየደጎመ የሚገኝን ሥደተኛ ለመብቱ የሚቆረቆርለት ሠሚ አጥቶ በየቦታው የሚረግፈው ታድያ ወያኔ በእውነት ይህንብህዝብ ከድህነት አላቀኩ ሢል አያፍርም ህዝቡ የተለወጠው በግድ የመንቀሣቀሥ መብቱን በህገወጥም ቢሆን ሞክሮ ኑሮውን እያሸነፈ ያለው እንጅ እነሡ እንደሚሉት እድገትና ትራንሥፎርሜሽን የሙሥና በር ቁልፍ እንጂ ለህዝቡ ምንም ፈይዳ የለውም ከባርነት ጥገኝነትና ሥደት አያሥጥልም ሥለዚህ የወያኔ ጉጅሌዎች 100% ችግርን አይፈቱም ከባለሀብት ጥገኛ ኮሦ ከመሆንም አልሻሩም እንደተጣቡ አሁንም ይቀጥላሉ ህዝቡ ይህን ሥርአት ለመለወጥ የሚታገሉ ሀይሎች መቀላቀል መደራጀት መለወጥ ይኖርበታል።

    ድል ለኢትዬጵያ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*