ሴት ልጁን ተሸክሞ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ እስክሪብቶ የሚሸጠው አባት ጉዳይ የሚሊዮኖችን ልብ ነክቷል…

በዚህ ምስል ላይ የምታዩት ፊልስጤማዊው አባትና ልጁ ነዋሪነታቸው የእርስ በርስ ጦርነት እንዳይሆኑ ያደረጋት ሶርያ ውስጥ ነበር፡፡ ከ210 000 በላይ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው የሶርያው ጦርነት ከመኖሪያቸው ካፈናቀላቸው ሚሊዮኖች አንዱ የሆነው አብዱል፣ ልጆቹን ለማሳደግ ያለው ብቸኛ አማራጭ በቤይሩት ጎዳናዎች ላይ እስክሪብቶ እያዞረ መሸጥ ሆነ፡፡ ሪም የተሰኘችው ሴት ልጁን ተሸክሞ ጎዳና ላይ እስክሪብቶ ሲሸጥ የተመለከተው አንድ ጋዜጠኛ ምስሉን […]