አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ሲሉ የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች መቃወማቸው ተነገረ

የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ድህነትና ሙስና እንዲስፋፋ አድርጎ ህዝባችንን እያሰቃየ ነው የሚል ሃሳብ እንዳቀረቡ ለማወቅ ተችሏል። ለ12ኛ ጊዜ የተካሄደው የይስሙላ የህወሃት ጉባኤ የተሳተፉ ሰዎች ነሃሴ 17 ቀን 2007 ዓ/ም ካቀረቡት ሃሳብ መካከል አባይ ወልዱ የትግራይ ክልልን መምራት የለበትም በሱ ፋንታ አርከበ ዕቑባይ መምራት አለበት ካሉ […]

1 Comment on “አባይ ወልዱ ትግራይን የመምራት አቅም የለውም ሲሉ የህወሃት የጉባኤ ተሳታፊዎች መቃወማቸው ተነገረ”

  1. ግም ለግም አብሮ ያዝግም ተተረተ ምን ፋይዳ አላቸው አባይን ቢወቅጡት እንቦጭ ……ጭጭ በሉ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*