ወያኔዎች አማሮችን ማሳረዳቸውን የሚያሳይ በፎቶግራፍ የተደገፈ መረጃ

ከሁለት አመት በፊት ህወሃቶች ዘጠኝ የራያ ልጆችን ቤኒሻንጉል ውስጥ ስራ እንስጣችሁ በማለት በደህንነት መኪና ጭነው ከወሰዱ በሗላ በጉሙዞች አሳረዷቸው። አሁንም የታየው ተመሳሳይ ድርጊት ነው። አስራ አንድ ሹፌሮችን ሱዳን ውስጥ ስራ እንስጣችሁ በማለት አታለው ወስደው እዛም ሳይደርሱ ጎንደር ውስጥ በሱዳኖች አሳርደዋቸዋል። ህወሃቶች በህዝብ ደም የሚቀልዱት እስከመቼ ነው?

ይሄ ጉዳይ አይ.ሲ.ስ. በወገኖቻችን ላይ ከፈጸመው ወንጀል ያልተናነሰ አንገብጋቢ ነውና ሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጻቸውን ሊያሰሙ ይገባዋል። ግፉ ነገ በሌላው ኢትዮዽያውያን ላይ እንደማይደርስ ምንም ማረጋገጫ የለም።

ምንጭ፤ ፌስቡክ