የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን ቃለ -መጠይቅ እና የተለያዩ ወቅታዊ መጣጥፎችን በሙዚቃ አዋዝተን ይዘን ቀርበናል።
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም ከሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ግሩፕ አክቲቪስት ብሩክ ሽመልስ ከጀርመን(ኑረምበርግ) ጋር ያደረግነውን ቃለ -መጠይቅ በሙዚቃ አዋዝተን ይዘን ቀርበናል።ቆይታችሁ ከኛ ጋር ይሁን
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=q46JgcImKD8]