የመኢአድ የአመራር አባል ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቀውም ፖሊስ አልፈታም አለ :: በሶማሊያ የዘመተው የወያኔ ጦር ጉዳተኞች ጅጅጋ መጡ:: (ፍኖተ ዴሞክራሲ)
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (FINOTE DEMOCRACY SATELLITE RADIO)
የነሐሴ 23 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 29, 2015 News)
የመኢአድ የአመራር አባል ፍርድ ቤት በነጻ ቢለቀውም ፖሊስ አልፈታም አለ
በሶማሊያ የዘመተው የወያኔ ጦር ጉዳተኞች ጅጅጋ መጡ
የሶማሊያ ፓርላማ ፕሬዚዳንቱን አወርዳለሁ ማለቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን አስግቶታል
የግብጽ ፍርድ ቤት በአልጀዚራ ጋዜጠኞች ላይ የእስራት ቅጣት በየነ
በቻድ የቦኮ ሃራም አባላት ናቸው የተባሉ በሞት እንዲቀጡ ተፈረደባቸው
በቻድ ጸረ ማላካ ቡድን የያዛቸውን ህጻናት ለቀቀ
በሱዳን የብሽር መንግስት ተቃዋሚዎችን አስሮ ያሰቃያል ተባለ፤ የጋዳሪፍ አውራጃ ገዥ የአልፋሻጋ ክልል ለሱዳን እንዲሰጥ ጠየቁ
በስዋዚላንድ በመኪና ግጭት 38 ልጃገረዶችና ወጣት ሴቶች ሞቱ
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
To LISTEN PART 1 http://www.finote.org/Aug29EVE_Hr1B.mp3
To LISTEN PART 2 http://www.finote.org/Aug29EVE_Hr2B.mp3
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም (FINOTE DEMOCRACY SATELLITE RADIO)