አሳዛኙ ግድያ በታክሲ ሾፌርና ረዳት ላይ በቤተል
ነሀሴ 14, 1207 ዓ.ም የታክሲ ሾፌሩ ከነመኪናው ወደ ቤቱ አልትመለሰም፡፡ የመኖርያ ስፍራው ከወይራ ሰፈር ወደ ቤተል ሲኬድ ፓስታቤት አካባቢ በቅ/ጊዮርጊስ ክሊኒክ መግብያ 100ሜ ገባ ብሎ ነው፡፡ በነጋታውም የለም፡፡ ቤተሰቦቹ ተደናግጠው ለፖሊስ አመለከቱ። ፖሊስም ከአንድ ሳምንት የአሰሳና የምርመራ ቆይታ በሁዋላ በ20, 1207 ዓ.ም ይዞት የመጣው ዜና ግን የሾፌሩን ቤተሰቦች ብቻ ሳይሆን የቤተል እና አካባቢውን ነዋሪዎች ያስደነገጠና አንገት ያስደፋ ነበር፡፡
ኤፍሬም ተሾመ ገና የ23 አመት ወጣት ሲሆን የሚኒባስ ታክሲ በማሽከርከር ይተዳደራል፡፡ ስሙ ያልታወቀው የታክሲ ረዳት ደግሞ እድሜው ከ12-14 ብቻ የሚገመት ታዳጊ ህፃን ነው፡፡
የስራ ሰአት ማብቅያቸው ላይ የመጨረሻ ቢያጆ እንደሄዱ ኮንትራት ይጠየቃሉ። ጠያቂዎቹ አምስት ሲሆኑ “ቤተል ነዳጅ ማደያው ጀርባ ጋር ሰው እንጭናለን” ይላሉ። ኤፍሬምም ባለቀ ሰአት ጥሩ ስራ ተገኝ ብሎ ወደ ተባለው ስፍራ ታክሲውን ይዞ ገባ፡፡ ይሁንና ቢታይ የሚገባ ሰው የለም። አምስቱ ግለሰቦች በፍጥነት በገመድ ሾፌሩንና እረዳቱን አንቀው ይገድላሉ፡፡ ከዛም አስከሬኑን ይዘው ወደ ገፈርሳ በማምራት ድልድይ ውስጥ ይጥሏቸዋል፡፡
የቤተሰቡ አባላት ይህ መረጃ የተነገራቸው ከአምስቱ ተጠርጣሪዎች ምካከል ሁለቱን በቁጥጥር ስር በማዋሉ እና ድርጊታቸውንም ስለተናገሩ ነው፡፡ የሚያሳዝነው ይህ መረጃ እስከተጠናከረበት ሰዐት ድረስ የሟች ሰፈር ልጆች የገፈርሳ ነዋሪ እና ፖሊስ አስከሬኑን እየፈለጉ ቢሆንም ማግኘት አልተቻለም፡፡ የዘረፋትን መኪና ለመሸጥ በማስማማት ላይ እንደነበሩም ተነግሯል።
ሀዘን የተቀመጡት የሾፌሩ ቤተሰቦች መኖርያ በማምራትም ህብረተሰቡ በማፅናናት ላይ ይገኛል። ፓሊስም ቀሪ ተጠርጣሪ ወንጀለኞችን እያደነ ይገኛል፡፡ ምርመራው መስመር ከያዘ በሁዋላ ይፋዊ መግለጫ መርማሪ ቡድኑ እንደሚሰጥ ይጠበቃል፡፡ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን፡፡
ሁሉ አዲስ – በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
IT IS A WORS EVENT! GOD BLESS THIAR SOUL!!
why you quet this question?
በጣም ያሳዝናል
yasaznal enam abshro nebs yemar
betam betam yasaznal
nebs ymar
betam yasaznal nebs yemar
i feel sorry
oh my ………
3
betame yaszenal endyhaynt fetur bayftr yshalale sewo endit bewondmolay ynsal
feel sorry !!!!!!
segamar mngesti naw fite yastchw esti ytal mserut nagar ferdu tnshi naw mn ala ensu edza edgdlu ensunm edzaw magdal bka ahun esti tasero yblal gn bnza mknyat hagr yerbal lmn hultm lhagr ytkmlw enza
ገዳዮቹ የisis አባል ሳይሆኑ አይቀርም
i feel so sad
lemen lemen ?
ቅን ፈራጅ እግዝአብሔር ስለ ንፁህ ደማቸው ይፈርዳል።
ደስ የማይል ስራ የተሰራው ለማች እ/ብሄር ገነት ያስገባቸው።
የእግዚአብሄር ቃል እንዲህ ይላል፣ እነሆ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን እንደሚታረዱ በጎችም ተቆጠርን።ሮሜ8፤36 የሞቱትን ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤ ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን እግዚአብሄር
z driver is my class met ,i feel sorry no one answer.rip ef and child
Betam yasaznal nfis yimar.
Btame btame yasazenale gene wnejlgnochu menedenwe midrgute?