የአርበኞች ግንቦት 7 መልዕክት

የግል ኑሮን ለማደላደል ሲባል የወያኔ አባል መሆን “ወይን ለመኖር” የሚል ስያሜ ከተሰጠው ዓመታት ተቆጥሯል። “ወይን ለመኖር” ዜጎች ነፃነታቸውን ለጥቅም አሳልፈው የሚሸጡበት፤ የሰው ልጅ ክብር የሚዋረድበት ገበያ ነው። በወይን ለመኖር “የገበያ ህግ” መሠረት እያንዳንዱ ዜጋ ሊያገኘው መብቱ የሆነውን አገልግሎት እንዲያገኝ የህወሓት፣ የብአዴን፣ የኦህዴግ፣ የደህዴግ፣ የአብዴፓ፣ የቤጉህዴፓ፣ የጋህአዴን፣ የሀብሊ ወይም የኢሶዴፓ አባል መሆን፤ አልያም መደገፍ ግዴታ ነው። […]

4 Comments on “የአርበኞች ግንቦት 7 መልዕክት”

  1. የህወሓት አጋር ተብዬዎችና ክህደት
    የብአዴን፣ የኦህዴግ፣ የደህዴግ፣ የአብዴፓ፣ የቤጉህዴፓ፣የጋህአዴን፣ የሀብሊ ወይም የኢሶዴፓ ወዘተ…

    የሚገርመው የወይኑ አቶ ቴድሮሥ በአደባባይ 500 ወንበር እንጂ ያገኘነው ቀሪው ተቃዋሚ ናቸው ብለው ለውጭ ታዛቢዎች ተናግረዋል እነዚህ አጋር ድርጅቶች ለኮሮጆ ማጭበርበሪያነት የተጠቀመባቸውን በሙሉ በቁም ክደዋል እናም 547 ወንበር እኛ ብቻ አይደለንም እኮ ያሉበትን ኢንተርቪው ሠማን ይህን ወንበዴ ድርጅት ነው ደጋግመን ማሥወገድ እንዳለብን የምንሠብከው ሌላው ፖርቲ አሯሯጭ (ፔሥ ሜከር) ሆኖ መቅረቱ ያሣፍራል ግን ሩጫው ይቀጥላል ባንዳው እንደዜጋ እኛ እንደሁለተኛ ዜጋ የተቆጠርንበትን ወታደራዊ አብዬታዊ ልማታዊ ዲሞክራሢ ብሔር መንግሥት ከሥሩ ይነቃል።

    JE SUIE ኢትዬጵያዊ!!!
    ድል ለኢትዬጵያ

  2. ነጭ አህያንና የግመል ጭራ ተከትሎ የመጣን ባንዳ ወያኔ ዛሬ በኮብራ በታኮማ ሢኖትራክ ለመመለሥ በዝግጅት ላይ ናቸው የዘረፉትን የኢትዬጵያን ሀብት በመረጃ አሥደግፈን እንደምናሥመልሥ ከወዲሁ የሥም ለውጥ ሣይደረግ እንዲያዙ ሁሉም ዜጋ ሀላፊነቱን ይወጣ መልእክታቸውንም ተቀበሉ።

    ይህ ከአቶ ሀይለማርያም ደሣለኝ በ2008 በሚሥጥር የሚያከናውኑት ፀረ ሙሥና እርምጃ ነው።

    ጉድሽ ወያኔ!!!

  3. {*} – Running Yara over target files
    HT_Scout_I NSA_61 ../
    citizenlab_eth //4a53db7b98aa000aeaa72d
    6a44004ef9ed3b6c09dd04a3e6015b62d741
    de3437
    {*} – Attributing sample
    {*} – Found Watermark 74 FFGHrh,
    Codename I NSA
    {*} – Codename I NSA , Client: Ethiopia
    Information Network Security Agency
    10 / 31 / 2015 Active Additional sales in
    progress X 2011
    HT_Scout_I NSA_61 ../citizenlab_eth //
    bc68c8d86f2522fb4c58c6f482c5cacb284e5
    ef803d41a63142677855934d969
    {*} – Attributing sample
    {*} – Found Watermark 74 FFGHrh,
    Codename I NSA
    {*} – Codename I NSA , Client: Ethiopia
    Information Network Security Agency
    10 / 31 / 2015 Active Additional sales in
    progress X 2011
    HT_Scout_I NSA_61 ../
    citizenlab_eth/ 4 a53db7b98aa000aeaa72d6
    a44004ef9ed3b6c09dd04a3e6015b62d741de
    3437
    {*} – Attributing sample
    {*} – Found Watermark 74 FFGHrh,
    Codename I NSA
    {*} – Codename I NSA , Client: Ethiopia
    Information Network Security Agency
    10 / 31 / 2015 Active Additional sales in
    progress X 2011
    HT_Scout_I NSA_61 ../citizenlab_eth/
    bc68c8d86f2522fb4c58c6f482c5cacb284e5
    ef803d41a63142677855934d969
    {*} – Attributing sample
    {*} – Found Watermark 74 FFGHrh,
    Codename I NSA
    {*} – Codename I NSA , Client: Ethiopia
    Information Network Security Agency
    10 / 31 / 2015 Active Additional sales in
    progress X 2011
    {*} – Finding Android APKs in target
    directory
    {*} – Post-processing and sorting
    reports
    {*} – List of unknown client codenames
    {*} – List of unknown watermarks
    {*} – Attribution complete –
    successfully attributed 2 / 3 Samples
    and Decrypted 0 / 3 attributed samples
    We then ran our tools over every sample we could obtain
    from VirusTotal. The results of this were dumped out as a
    JSON file, with each implant listed under the client that
    created it.
    },
    {
    “sample” :
    “765839c50ab5edbfd2faee544ec925fdba9aa
    9601516fc6b1de7449f3f88db9a” ,
    “client” : “K Iraqi
    Kurdistan Iracheno 6/30/2015 Active
    n.a.” ,
    “c2_servers” : [
    “106.187.93.219”
    ],
    “watermark” : “45u8wvtB” ,
    “demo” : false ,
    “path” : “../retrohunt/
    intelligencefiles/20150821T142004//
    765839c50ab5edbfd2faee544ec925fdba9aa
    9601516fc6b1de7449f3f88db9a” ,
    “codename” : “INTECH-
    CONDOR”
    }
    ],
    “ROS-TEST” : [
    {
    “watermark” : “M0jk12jf” ,
    “aeskey” :
    “ryxx84LUa42m9l1ihIrUaA==\n” ,
    “demo” : false ,
    “sample” :
    “1254beb27163466f8ce67b79e92542476
    acade5762583aa888795a9763395ba1” ,
    “c2_servers” : [
    “62.244.11.86”
    ],
    “path” : “../retrohunt/
    intelligencefiles/20150821T142004/1254
    beb27163466f8ce67b79e92542476acade
    5762583aa888795a9763395ba1” ,
    “configuration” : {
    “globals” : {
    “migrated” : false ,
    “remove_driver” :
    true ,
    “collapsed” :
    false ,
    “quota” : {
    “max” :
    104857600 ,
    “min” : 104857.6
    },
    “version” :
    2012041601 ,
    “nohide” : [],
    “type” : “mobile” ,
    “wipe” : false ,
    “advanced” : true
    },
    “modules” : [

    ለሠላይ ሠልይም አለው
    ዳታችሁን ጠብቁ የወያኔ ብርበራም ተጣጡፋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*