የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው!

የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች ማንነታቸው እዳይታወቅ ጭምብል ለብሰው በሌሊት የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው! በጎንደርና አካባቢው በተለይም ደግሞ በደምቢያ ወረዳ ቆላድባ ከተማ ውስጥ የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ጭምብል አጥልቀው በሌሊት እየተንቀሳቀሱ የሰፈር ቤት ሰርሳሪዎችን በመምሰል የአገዛዙ ደጋፊ ያልሆኑ ግለሰቦችን ቤት ሰብረው በመግባት ሰዎቹን በጩቤና በጥይት በመግደል ንብረታቸውን በመዝረፍ ስራ ላይ […]

2 Comments on “የህወሓት አገዛዝ ታጣቂዎች የስርዓቱ ደጋፊ ያልሆኑ ኢትዮጵያዊያንን ቤት ሰብረው በመግባት አሰቃቂ ግድያ በመፈፀም ላይ ናቸው!”

  1. This is state terrorism, and this is the government obama called democratically elected.

    This is also the government the USA and company continue to support.

    Regarding the disappearance of the woyane general one must say, TPLF has started cannibalizing itself.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*