መቀሌ ላይ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ሀይል ከፍተኛ ጥበቃ እያካሄደ ነው

የህወሓት 12ኛ ጉባኤ መካሄድ ተከትሎ የሊቀ መንበርነት ስልጣን ሽኩቻ እየተካሄደበት ይገኛል። ኣብዛኛው የትግራይ የፌስቡክ ኣክትቪስቶች፣ ወጣቶችና ሙሁራን የህወሓት ኣባላት፣ ሌሎች ለውጥ ፈላጊ ኣክትቪስቶችና ሌሎች ፖለቲከኞች በጉጉት እየጠበቁት ይገኛሉ ። የኣርከበ በድምፅ በጉባኤው መሳተፍ ለብዙዎች የኣዲስ ኣበባው ኣንጃ ወደ ኣሸናፊነት የተጠጋ ቢመስላቸውም ጉዳዩ ሌላ ነው። ኣርከበ ተመልሶ የማይወዳደር መሆኑ ስላረጋገጡ የትግራዩ ኣንጃም እንዲሳተፍ በኣንድ ለ ኣምስት […]

5 Comments on “መቀሌ ላይ የፌዴራል ፖሊስና የክልሉ ልዩ ሀይል ከፍተኛ ጥበቃ እያካሄደ ነው”

  1. no more power aseged tamene.kenante gondere woyane yshalal.do you now dont dream.this time is for the great oromya.go to your land gonder the great.ahhhhhh

  2. viva Ethiopia

    RIP weyane forever!!!

    JE suie Ethiopia!!!

    weyane become stink group leader not represent ethiopia.

  3. ነጭ አህያንና የግመል ጭራ ተከትሎ የመጣን ባንዳ ዛሬ በኮብራ በታኮማ ሢኖትራክ ለመመለሥ በዝግጅት ላይ ናቸው የዘረፉትን የኢትዬጵያን ሀብት በመረጃ አሥደግፈን እንደምናሥመልሥ ከወዲሁ የሥም ለውጥ ሣይደረግ እንዲያዙ ሁሉም ዜጋ ሀላፊነቱን ይወጣ መልእክታቸውንም ተቀበሉ።

    ይህ ከአቶ ሀይለማርያም ደሣለኝ በ2008 በሚሥጥር የሚያከናውኑት ፀረ ሙሥና እርምጃ ነው።

    ጉድሽ ወያኔ!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*