በሆቴል ባለቤቶች ቸልተኝነት የተነሳ የደረሰ እጅግ አሳዛኝ አደጋ ።
ለልጆችህ ቃል ገብተሀል ፣ ት/ት ከመከፈቱ በፊት ከአዲስ አበባ ወጣ አርገህ ልታዝናናቸው እናም በቃልህ መሰረት 3 ልጆችህን ይዘህ አሪፍ አድርጎ ሊያዝናችሁ እንደሚችል ወዳሰብከው ወደ ወሊሶ ትነዳና ነጋሽ ሎጅ ትገባለህ ትንሽ አረፍ ብለህም ወደ መዋኛው ቦታ ከደቂቃዎች በፊት ከሄዱት ሁለት ወንድሞቿ ጋር ለመቀላቀል የፈለገችውን ሴቷን ልጅህን ይዘህ መዋኛው ገንዳ ጋር ስትደርስ የሁለት ልጆችህን ሬሳ በመዋኛ ገንዳው […]![]()