አሳዛኝ ዜና በቨርጂኒያ ኢነተርቪው በማድረግ ላይ የነበሩ ወጣት ሪፖርተር እና ካሜራ ማን ተገደሉ።

  ዛሬ ጥዋት በኢትዮጵያ አቆጣጥር 12: 45 ላይ በቀጥታ ለሚተላለፍ ለቴሌቪዥን ስርጭት WDBJ 7 ዋሽንግተን አቅራቢያ በሚገኜው እስቴት በቨርጂኒያ ኢነተርቪው በማድረግ ላይ የነበሩ ወጣት ሪፖርተር እና ካሜራ ማን ተገደሉ። አልሰን ፖርከር እድሜ 24 ሪፖርተር አደም ዋርድ እድሜ 27 ካሜራ ማን 8 ጊዜ በተተኮሰባቸው ጥይት ሒወታቸው አልፏል።ድርጊቱን የፈፀመው ሰው በፍለጋ ላይ ነው። ለሞቱት ነፍስ ይማር ፣ […]