የ77 ንጹሃን ህይወት የቀጠፈው አንዲሪው ብራቪክ ጋር ፍቅር የያዘኝ ያለች ወጣት ራስዋን አጋለጠች )የሳምንቱ ታላቅ ዜና በDCESON ሬድዮ ይከታተሉ
በኖርዌጃውያን ማህበረስብ እጅግ የሚጠላው አንዲሪው ብራቪክ በፈጸመው አ ስቃቂ የጅምላ ጭፍጨፋ ክስ የ21 እስር የተፈረደበት ቢሆንም ከ 2012ጀምሮ በአመት ከ800 የሚልቅ የድጋፍ ደብዳቤ እንደሚደርስው ሲሆን 2 መስረት ያለው የግድያ ዛቻ ደብዳቤዋች እንደደረሱት ዳገ ብላዴት ዘገባዋል እነዚህን ኒያ ናትዚ ያላችውን ደጋፊ ግለስቦች ደብዳቤ ለማስተናገድም 5 ቋሚ ፖሊሶች እንደተቀጠሩ የእስርቤቱ ሀላፊ ገልጸጹ ሲሆን እስካሁን ለብራቪክ ከሚደርሱት የፍቅር […]![]()