በሶማሊያ ሀገር ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ ነው

በሶማሊያ ሀገር  እየተላኩና ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ እንደሆነ ከተለያዩ ያገራችን አካባቢዎች የደረሰን መረጃ አስታወቀ።በሶማሊያ ሃገር እየሞቱ ያሉትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ቁጥራቸው ከግዜ ወደ ግዜ እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ሰዓት የሟቾቹ ቤተሰብ በየግዜው በቴለፎን መርዶ እየደረሳቸው እንደሆነ የገለፀው መረጃው በተለይም የኦሮሚያ ክልል ህዝብ ለምንድነው ስልጣን ላይ ያለው ስርዓት የሞቱት ልጆቻችን የማይነግረን በመሰረቱ […]

3 Comments on “በሶማሊያ ሀገር ህይወታቸው እያለፈ የሚገኙትን የኢትዮጵያ ወታደሮች ከቀን ወደ ቀን ቁጥራቸው እየጨመረ ነው”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    አልሸእባብ በደም ተወልዶ,በደም አድጎ በደም ህይወቱን የሚያጣ ርኩስ ድርጅት ነው:ስለዚህ አልሸእባብንና እባብን በኮብል-ስቶን መቀጥቀጥ ነው:

  2. እውነት አትደበቅም ለዶላር ብላችሁ ወገንን አታሥጨርሡ ማን እንዲያደንቃችሁ ነው ድግሞ በህዝብ የተመረጠውን የሡማሌ መንግሥት የሥልጣን ግልበጣ እያካሄዳችሁ ነው የዚህ መዘዝ ምን እንደሚያመጣ እባካችሁ እናንት ወያኔዎች ከምሁራን ምክር ውሠዱ አካሄዳችሁ እሥከ ህገ መንግሥት ምሥረታ የሚያበቃ እቅድና ግልቢያ ነው ሞትንና ጥፈትን ያሥከትላል።

  3. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    የተወረወረው ጦር ኢላማውን ስቷል!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*