The professor or lecturer from the university told the truth. TPLF is now complaining about a problem itself created.
Perhaps the ferenjis told the TPLF that was desperate for power: “you want power in Ethiopia ? You get that power provided you implement certain policies in the country,
1. tribalism and Bantustanism, and
2. landlocking of the country.
If you promise us to implement those policies, partly already planned by Mussolini, we will give you the power. “
hello
ok
yes
=

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምናልባት ሳያስቡት ኢሓዴግን ተቀላቅለውት ከነበረና ኣሁን ባንነው ካልሆነ በስተቀር፤ ኣነጋገራቸው ከቀድሞው መሪ የተለየ ኣይደለም።
ለውጥ ያስፈልገዋል የኢትዮጵያ ሕዝብ። ደርግ በመሳሪያ ተቸንፎ የወደቀ ከመሰላችሁ ተሳስታችኁኣል፤ ህዝቡና የራሱ የፓርቲ ኣባሎችም ጭምር ስርኣቱን በመጥላታቸዉ ነው።
ከዚህ ለመማር ብትችሉ መልካም ነው። ሕዝቡ ዝም ስላለ የተመቸው ስላይደለ ኣስተውሉ።
መጅመሪያ ይህን ከመናገራቸው በፊት ድርጅቴ ምን አይነት ሥርአትን ይከተላል ጦሡሥ ብለው ማገናዘብ እንጂ ሡፍና መነፅር በመቀያየር ሀገር አትመራም ያውም ICC ፍርድ ቤት ሊያቆማቸው እንጂ ወያኔ ብልጥ ነው ፈንጀውን ነቅሎ ወንበራቸው ሥር አርጓል ይህ አረመኔ ድርጅት የያዘው የዘረኝነት አደረጃጆት ምን እያሥከተለ እንደሆነ በአንድ አይናቸው ላይታያቸው ይችላልና አንዱ ገንጣይ መሆናቸው አይቀሬ ነው።