ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው። ያዳምጡት::
ሰላም ጤና ይስጥልን አድማጮችና ተመልካቾቻችን ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው።#Ethiopia
ሳምንታዊ ዜናዎችን መጣጥፎችን እና መንፈስን የሚያድሱ ሙዚቃዎችን አሰናድተን ወደናንተ መጥተናል ያዳምጡት::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=M-YZdqBnECM]
ሰላም ጤና ይስጥልን አድማጮችና ተመልካቾቻችን ይህ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ነው።#Ethiopia
ሳምንታዊ ዜናዎችን መጣጥፎችን እና መንፈስን የሚያድሱ ሙዚቃዎችን አሰናድተን ወደናንተ መጥተናል ያዳምጡት::
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=M-YZdqBnECM]
ወጣቱ ትውልድ በወያኔ ፈረሥ ካልጋለባቹ እየተባለ ዲሥኩሩን ይነዛሉ ” ፈረሥ ድንጋይ ላይ አይጋለብም ” ድንቄም 1997 ጅምሮ ይህ ለውጥን የሚሻ ወጣት ተገሏል ተደብድቧል ታሥሯል ለማዘናጋት ወያኔ ይጥራል የወጋ ቢረሣም…..ወጣቱ የተማረና እንደናንተ በድንቁርና ብሦት ሣይሆን የቀሠመው እውቀትና የወያኔ ሥነ ፖለቲካ ምህዳር ጠባብነት ጠበውበት አልጣጣም ብለውት ይኸው 10 አመታትን እየታገለ ነው የፍትህ የአንድነት የነፃነት ያልተለጎመን ልጓመ ቢሥ ፈረሥ ላይ ማንም አይንፈራጠጥም።
በፖለቲካ በሀይማኖት በኢኮኖሚ በፍትህ በሙሥና…..ሥደትን ያተረፈ ትውልድ
ወጣቱ ወያኔን ያወግዛል!!!
በጨበጠ ሳይሆን ባጎረሰ ነው: