ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም

#Ethiopia ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ በሳተላይት የሚሰራጭ የራዲዮ ፕሮግራም
(EPRP’s Satellite Radio transmissions to Ethiopia and Horn of Africa.)

የነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም.ዜና (August 21, 2015 News)

– ወያኔ ውስጥ ውስጡን እርዳታ እየጠየቀ ነው
– የወያኔ ምክር ቤት ስብሰባ አንዳንድ አባሎችን ያሰናብታል ተብሎ ይጠበቃል
– በደቡብ ሱዳን አንድ ጋዜጠኛ ባልታወቁ ሰዎች ተገደለ
– የሱዳን ፕሬዚዳንት አልበሽር ተጻራሪ ኃይሎች ወደ ድርድር እንዲመጡ ጥሪ አደረጉ
– በታንዛኒያ የሥራ አስቀጣሪ ድርጅቶች ተዘጉ
– በሞሪታኒያ ባርነት ከአገሪቱ እንዲጠፋ ተሟጋች በነበሩ ሰዎች ላይ የተበየነው የእስር ቅጣት ውዝግብ አሰከተለ

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=slA7L8I4CDQ]