የደቡብ ሱዳን ግጭት መባባሱ ተዘገበ

የደቡብ ሱዳን ጦርነት በእስከአሁን ሂደት ከ 10 ሺህ በላይ ዜጎችን ህይወት መቅጠፉና በመቶ ሺህዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ስደት መንስኤ መሆኑ አይዘነጋም ይሁን እንጂ ለሀገሪቱ ሰላም ያመጣል ተብሎ ትልቅ ተስፋ የተጣለበት የቅርብ ጊዜው የአዲስ አበባ ድርድር ውጤቱ የተጠበቀውን ያክል መሆን ሳይችል ቀርቷል በሰላም ስምምነቱ ሰነድ ላይ ተቃዋሚው ሪክ ማቻር ፊርማቸውን ቢያኖሩም የሀገሪቱ መንግስት ፕሬዘዳንት ሳልቫ ኪር ግን […]

1 Comment on “የደቡብ ሱዳን ግጭት መባባሱ ተዘገበ”

  1. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል:በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻ says:

    ሁለቱ የደቡብ ሱዳን ዝሆኖች እየተራገጡ ነው:የተጎዳው ደግሞ ሳሩ ነው:ህዝቡንም በማጅራቱ እያረዱት ነው:እነዚህ ሁለት ባለኮፍያና መላጣ አረሞች መነቀል አለባቸው:የደቡብ ሱዳን ህዝብ መቼ ይሆን “እንደክደክደከ” ፏ ብሎ ሚተኛው?

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*