የኤርትራ ወታደሮች በየመን የሚገኘውን የሳኡዲ ጦር ተቀላቀሉ::
የኤርትራ ባለስልጣናትን ጠቅሶ አንድ የአረብ ጋዜጣ እንደዘገበው የኤርትራ ወታደሮች በየመን የሚገኘውን የሳኡድ አረቢያ ጦር የተቀላቀሉ ሲሆን የኤርትራ ባህር ሃይል የየመንን ሁዴዳ ወደብ እያጠቃ ነው ሲል ዘግቧል:: Minilik Salsawi