የሃዋሳ ከተማ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ አደረች ::(PHOTOS)
የደቡብ ክልል ዋና ከተማ የሆነችው ውቧ ሃዋሳ ከተማ በኮሚቴው ላይ መፈረዱን ተከትሎ በግራፊቲ ፅሁፎች አሸብርቃ ማደሯን የቢቢኤን ምንጮች ገለፁ።
የአካባቢ ፖሊስ ማእከላትን ጨምሮ፣ በግድግዳዎች፣ በኤሌክትሪክ ፖሎች ላይ ድምፃችን ይሰማ የተፈረደው በኛ ላይ ነው እና ሌሎች መልእክቶቹም በቀይ ቀለም በስፋት ተፅፈው አድርዋል።