እነ ፕሮ/ር ብርሃኑ ከኤርትራ በረሃ መልዕክት አስተላለፉ –
_በፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና በምክትላቸው በአርበኛ መዓዛው ጌጡ የተመራው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራር በኤርትራ በረሃ በተለያዩ የጦር ካምፖች የሚገኙትን የነጻነት ታጋዮችን ጎበኘ። አቶ ነዓምን ዘለቀና አቶ ኤፍሬም ማዴቦም ተገኝተዋል። ታጋዮቹ ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡ ከአመራሮቹም ጋር ተወያይተዋል። _ባለፈው ዓርብ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንጌ ወረዳ ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ የሚመራው መንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 17 ኢትዮጵያውያን ተገደሉ። ስርዓቱ በቃን […]
Eager to see those forces with bases INSIDE Ethiopia. Some folks here say “America is on our side”, do they mean USA supports the likes of AG7 ?
And what is about the Asseb region ?
በርቱ አብረን ነን
ድል ለኢትዬጵያ
I thought that guys was already pissed off by wedi afom. Is he still alive. If so, we will give him another try before he hide himself in the room of Ana Gomez
የተሠረቀውን ኮሮጆ እናሥመልሣለን!!!
የፍትህ ልጓም አጥሯል
ሞት ለወያኔ!!
ወገኛው… ኮረጆ አስመልሳለው ነው ያልከው:በእውነቱ የአመቱ ምርጥ ቀልድ ነው…ኮሜዲ የሚሳካልህ ይመስለኛል እነፍልፍሉ ቢሰሙ በጣም ይስቁና ኮሜዲን አረከሰው ብለው እንዳይከሱህ…
@ከዘንድሮ……
ወጣት የለውጥ መሠላል ነው ሮጠን ሢበቃን እንናርፈለን ለወጣት ይህ አይባልም ህሊና ይኑርህ
Why audio ?,why not video ? Some Amhara’s think they are the protector & savior of our great land which they don’t believe it belongs to all nation & nationalities. Get life u losers the preacher of Dom and glom of Ethiopia and Ethiopians.
Why audio ?,why not video ? Some Amhara’s think they are the protector & savior of our great land which they don’t believe it belongs to all nation & nationalities. Get life u losers the preacher of Dom and glom of Ethiopia and Ethiopians.
ትውልዱ ለውጥን ይሻል ይህን አመላካች ትግል እያየን ነው ያሥደሥታል ሞያ በልብ
@አታስመስል አራዳ ለመሆን አትሞክር
Abshir
የተሠረቀውን ኮሮጆ እናሥመልሣለን!!!
የፍትህ ልጓም አጥሯል
ሞት ለወያኔ!!
U become poletical joker!
በሀገሩ የሚቀልድ ባንዳ ነው
ተመሣሣይ ክንፍ ያላቸው ወፎች አብረው ይበራሉ
የጋዜጠኛውን መንፈሥ የምታውኩ ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ንግግራችሁ ወያኔ ምን አይነት ቦዘኔ እንደቀጠረ ያመላክታል አሥተሣሠባችሁን ለውጡ በህገ በአራዊት አትመሩ ህዝብ መሀል ነው ያላችሁት።
ደጋግሞ እንደሚወቀር የድንጋይ ወፍጮ አትሁኑ/ን