የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም። አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ።
– የረሃብ አደጋ በሀገራችን አንዥቧል።
– የወያኔ ውስጣዊ ጭቅጭቅ ገና አላበቃም።
– አርከበ ጠቅላይ ሚኒስቴር ካልሆንኩ በሚል ቅስቀሳውን አጧጡፏል ተባለ።
– የአሜሪካ ፖለቲካ የአፍሪካ ቀንድን አካባቢ እያተራመሰ ነው።
– የጅቡቲ ፖለቲካ ቀውስ በመባባስ ላይ ነው።
– አድሃሪው የሳውዲ አገዛዝ የመንን ለማውደም ዘመቻውን ቀጥሏል።
– በምስራቅ አፍሪክና ሱዳን ያሉ ስደተኞ ሁኔታ አስከፊ እየሆነ ነው።
To read click here: http://www.finote.org/Fikareaug16_2015.pdf
To listen click here: http://www.finote.org/Aug16EVE_Hr1B.mp3