የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ዳሰሳ ከDCESON ሬድዮ ያዳምጡ
የትጥቅ ትግል የሚያካሂዱ የተቃዋሚ ድርጅቶችን ትደግፋላችሁ በሚል ወያኔ ህዝብን እያሸበረ ነው የመቅደላ ዩኒቨርስቲ ከግንባታው በፊት ለእርስ በርስ ግጭት መንስኤ ሆኖ የሰው ህይወት መቅጠፉ ተሰማ። የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል በደቡብ ወሎ የወያኔ የፀጥታ ሃይሎች በህዝቡ ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱ ነው ተባለ። ሁለት የአይማኖት መሪዎች የትጥቅ ትግሉን እንደሚቀላቀሉ አስታወቁ በሽብር ወንጀል ተከሶ ቂሊንጦ እስር ቤት የሚገኘው አበበ ካሴ ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመበት […]![]()