በ 11 አመቷ የልጅ እናት የሆነችው ታዳጊ ህጻን አለም አቀፍ ውዝግብ አስነሳች
ታዳጊዋ ህጻን ጽንሱን በጊዜ ማቋረጥ ወይስ መውለድ ነበረባት ? በማከላዊ አሜሪካ( ፓራጓይ) ውስጥ ነዋሪ የሆነችው ሰሟ ለጊዜው ያልተጠቀሰው የ 10 አመቷ ጨቅላ ባለፈው ሚያዚያ ወር ከፍተኛ የሆድ ቁርጠት ሰሜት ሲሰማት ችግሯን ለወላጅ እናቷ ትናገራለች። ወላጅ እናቷም በአቅራቢያቸው ከሚገኝ አንድ ሆስፒታል ይወስዷታል። ዶክተሮቹም ለራሳቸውም ሆነ ለእናቷ እና ለጨቅላ ለጃቸው አንድ የለጠበቁት መርዶ ያረዷቸዋል። እርሱም ያቺ ለአቅመ […]![]()