በዛሬው እለት አዲስ አበባ በግሬቪቲ የተቃውሞ ፅሁፎችና ወረቀቶች ተጥለቅልቃ አደረች።
ሰበር ዜና ቢቢኤን ሰኞ በዛሬው እለት አዲስ አበባ በግሬቪቲ የተቃውሞ ፅሁፎችና ወረቀቶች ተጥለቅልቃ አደረች። በህዝበ ሙስሊሙ ኮሚቴዎች ላይ ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ ከ7 እስከ 22 መፈረዱን ተከትሎ የቁጣ መልእክት ያዘሉ መልእክቶች በአዲስ አበባ በስፋት ተፅፈው ማደራቸውን የቢቢኤን ምንጮች ገልፀዋል። በቀይ ቀለም እንዲሁም በቀይ በቢጫ፣ ነጭ ወረቀቶች ከተፃፉት መልእክቶች መካከል ይብቃ!!! አንባገነን ስርአት ከትከሻችን ይውረድ! ዋ!ዋ! ዋ! […]![]()