የኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ የእቃ ማስቀመጫ ካርጎ ውስጥ በመደበቅ አንድ ሰው ከኢትዮዽያ በመነሳት ስዊድን ገባ
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንግድ የሆነው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ የእቃ ማስቀመጫ ካርጎ ውስጥ በመደበቅ ማንነቱ ያልታወቀ አንድ ሰው ከኢትዮዽያ በመነሳት ያለምንም ችግር ስዊድን ገባ ሰውየው ኢትዮጳዊ ይሁን አይሁን የስዊድን መንግስት የተናገረው ነገር የለም የስዊድን ሚዲያዎች በግርምት ዜናውን በመዘገብ ላይ ናቸው…