የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል

የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በከፍተኛ ስብሰባ ላይ መጠመዳቸውን ከቦታው ያገኘነው መረጃ አስታወቀ።በአዲስ አበባ ከተማ ከሃምሌ 25 ቀን 2007 ዓ/ም ጀምሮ በከፍተኛ የመከላከያ ሰራዊት አዛዦች ሳሞራ የኑስና ሲራጅ ፈርጌሳ ስብሰባ መካሄዱና በስብሰባው እንደመወያያ ርእስ ሁኖ የቀረበውም አዲስ ሰራዊት ቢጨመርም አብዛኛው የሚፈርስና የሚበታተን በመሆኑ አሁንም የሰራዊቱ ይዘት አነስተኛ ነው። እናንተ ምን እያደረጋችሁ ነው? […]

2 Comments on “የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አዛዦች በስብሰባ ተጠምደዋል”

  1. የመኖርይ አድራሻም ለውጥ አድርገዋል ለምሣሌ ሠሞራን ከኦልድ ኤርፖት ሥልታዊ ማፈግፈግ አድርገዋል ግን የትም መሠወር አይችሉም ራሣቸውን ካላጠፉ በቀር።

    ሞት ለወያኔ

  2. እነኚሁ ጀነራሎች የሚፈፅሙት ትምክህተኝነት በአሁን ሠአት ህብረተሠቡ መሀል በመሸሸግ ህዝቡን ለሥጋት ዳርገውታል ለዚህም ማሥረጃ በን/ላፍቶ ወረዳ3 ኢራን ኤምባሢ ጎን የሚገኝ ሢሆን ቦታው ለጎርፍ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ዜጎች ሢሆን በጉልበት ነጥቀዋል የኤንባሢውና ህብረተሠቡ ቦታው በኦራል እየተከበበ ጭንቅ ውሥጥ ይገኛሉ ይህን መሠል የተንኮል ሤራ ህዝቡ እንዲታዘብና ለሚደርሠው አደጋም ተጠያቂው ወያኔ መሆኑን ይሠመርበት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*