በአዲስ አበባ ከተማ መብራት በተደጋጋሚ በመቆራረጡና በመጥፋቱ ምክንያት ባለ ድርጅቶች ለኪሳራ መጋለጣቸው ተገለፀ።
ከሓምሌ ወር 2007 ዓ/ም ጀምሮ መብራት በተደጋጋሚ በመቆራረጡና በመጥፋቱ ምክንያት ባለ ድርጅቶች ለኪሳራ መጋለጣቸው ተገለፀ።ምንጮቻችን እንደገለፁት በአዲስ አበባ ከተማ ካለፈው ሓምሌ ወር 2007 ዓ/ም ጀምሮ መብራት በተደጋጋሚ በመቆራረጡና በመጥፋቱ ምክንያት። በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰሩ የተለያዩ ድርጅቶች ለኪሳራ መጋለጣቸውን የገለፀው መረጃው መንግስት መፍትሄ እንዲሰጥበት በማለት ባለድርጅቶቹ ለሚመለከታቸው አካላት ጥያቄ ቢያቀርቡም። ችግሩን አይቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል ባለመገኘቱ ምሬታቸውን […]![]()