ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት የስለላ መረብ ተበጠሰ።
የወያኔ ብሔራዊ መረጃ የተባለ ጽንፈኛ ቡድን የነጻነት ታጋዮችን ስም በተልያየ መንገድ ለማጥቃት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። በተለይም በዉጭዉ አለም ላይ የሚገኙ ስደተኞችን ቀንደኛ ተጠቂ ለማድረግ የተነሳዉ የብሐራዊ መረጃ ቡድን በትናንትናዉ እለት መጋለጡን የዉስጥ ምንጮች ጠቁመዋል። ከዚህ ቀደም ብሎ በደረሰን መረጃ መሰረት ህዝባዊ ወያኔ ሔርነት ትግራይ ብሔራዊ መረጃ ቡድን የነጻነት ታጋዮችን ለማጥቃት ከሚጠቀምባቸዉ መንገዶች […]![]()