በአርባምንጭ ከተማ ደማቅ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ
ታሪካዊና እጅግ በጣም አስደማሚ የሆነ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ከ 80 – 100, 000 የሚቆጠሩ የጋሞ ብሔር ተወላጆችና ሌሎች ነዋሪዎች በተገኙበት ዛሬ በውቧ አርባ ምንጭ ከተማ በደማቅ መልክ ተደረገ፡፡ በሰልፉ አያሌ መልዕክቶች ከመሰማታቸውም በላይ ስለ ጋሞ ብሔር ጀግንነትና ከሌሎች የኢትዮጵያ ብሔር ልጆች ጋር ተከባብሮና ተፋቅሮ ስለመኖሩ ተወድሷል፡፡ ስለ አንድነቱም ተዚሟል፡፡ ሕገ መንግስቱ ይከበር፣ ጥገኞችና ሰርጎ ገቦች […]![]()