ወያኔ መንግስት በአለም አቀፍ ዙሪያ የሚገኙ የራሱ ደጋፊ ዲያስፖራዎችን ሰበሰበ

ዜና ዲያስፖራ ከወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ የሚመራዉ መንግስት በአለም አቀፍ ዙሪያ የሚገኙ ዲያስፖራዎችን በተለይም በሰዉ ሐገር ለፍተዉ ነዋየ ሐብት ያካበቱ የራሱ ደጋፊዎችን ወደ ሐገር ቤ/ት በመጥራት የዲያስፖራ እለት በሚል ብሂል ለ 5 ቀናት አክብሯል። እነዚሁ የወያኔ ጀሌዎች ወይም ዲያስፖራ ተብዬዎች ለያንዳዳቸዉ ካሉበት ሐገር ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ የደርሶ መልስ ቲኬታቸዉን ግማሽ ክፍያ […]