ምናልባት ጫካ መግባት ነበራባቸው
እነዚህ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዳማንም ኢትዮጵያዊ በአከባቢያቸው ከሚቀርቧቸው አብሯቸው ከሚማሩ ከሚሰሩ ጓደኞቻቸው ማናችንም እንደምንዝናናው በገሃድ የምናያቸው ድንቅ ውብ ኢትዮጵያውያን አሻባሪ ያላቸው አካል ጫካ መግባት የአሻባሪነት ተቃራኒ መስሎት ይመሥለኛል። ግን ይህ በሰላም ባደጉበት በኖሩበት ሀገር አሸባሪ የተባሉት ወጣቶች ብዙ ወዳጅና ጓደኛ አብሮ አደግ ጀግና እንዳላቸው የተዘነጋ ይመስላል ። ምክነያቱም እነሱ በገሃድ እኔ ኢትዮጵያዊ እንደኢትዮጵያዊነቴ ለመብቴ ለነፃናቴ […]![]()