የሳምንቱ አበይት ዜናዎችንና ስለወቅታዊ የሀገራችን ፖለቲካ እንቅስቃሴን የሚዳስሱ ዝግጅቶችን በDCESON ራዲዮ ያድምጡ
በትግራይ የወያኔ ሰራዊት ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተነገረ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ በሙስና ተጠርጥሮ ከተያዘ በዋላ መፈታቱ ህዝብን አስቆጣ የወያኔ ወታደሮች ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እና በተለያየ ስፍራ በተደረጉ ጦርነቶች እየተፍረከረኩ ነው!!!! አምስት የነጻነት ሐይሎች ተዋሐዱ በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የወያኔ የሰራዊት አባላት በአርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ […]![]()