ታፍሰው በየእስር ቤቱ የነበሩ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው።(Photos)
የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ ከትላንት ምሽት ጀምሮ እስከ ዛሬ ሃምሌ 25/2007 አ.ም ጠዋት ከአምስት ሺህ ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት ወጣቶች መኪና እስኪመጣ ተቀምጠዋል።ወጣቶቹ የጫኑ አውቶብሶች ወደ ሸዋሮቢት እና አፋር ክልል ወደሚገኙ የማጎሪያ ጣቢያዎች ተወስደዋል::


እንዴ የኦባን እግር ተከትሎ? መመሪያ የሠጠ ነው የሚመሥለው ትልቅ ድፍረት ነው። ግንቦት ሠባትን ከመቀላቀል የሚቀር የለም በዚህ ውጥረቱን ለማርገብ ከሆነ ” አህያ ልጓሜሟን በጠሰች ለራሷ አሣጠረች” እንደሚባለው የውጥረት ማጥ ውሥጥ ወያኔ ተዘፍቋል ግንባር የሚቀላቀለው ቁጥር ይጨምራል እንጂ አይደናቀፍም።
ድል ለG7 ምት ለወያኔ
Hzb ende lemada yebet ensesa yetgrai woyanie beyegiziew endashaw eyedebedebe, eyasere, kesra eyabarere ena eyegedele aske zarie nore. Yh Kezih behuala maktem alebet. Enezihn wetatoch woyanie lewtdrna afsuachew kehone, ayt lemotua yedmet afncha tashetalech newna, seltnew bejachew ykasalu. Eyemote yemigegnewn woyanie yetyit rat yaregutal. Asruachew kehone, lieloch wetatachm yh eta nege saydersbachew wede netanet tagay arbegnoch meqelaqel ena woyanien asado mendat, manchachat, afer masgat new.
Ayt Lemotua yedimetin …
The road to AG7 for other youngs will be easy.