ኢቦላ ዳግም በምዕራብ አፍሪቃ – ዶይቸ ቬለ

ፍጥነቱ ጋብ አለ እንጂ በምዕራብ አፍሪቃ ሙሉ ለሙሉ አልተወገደም፤ኢቦላ። እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2013 መገባደጃ ላይ ተቀስቅሶ ከ11 ሺህ በላይ አፍሪቃውያንን ቀጥፏል። ህፃናትን ከወላጆች፣ ዘመድን ከዘመድ አለያይቶ ከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስም ፈጥሯል ይኸው የኢቦላ ተሐዋሲ። Listen