የህወሓት ቀኝ እጅ የሆኑ ባለ ሃብቶች በስውር እተገደሉ መሆናቸው ታወቀ፡፡
የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተገድሏል፡፡ ሀጎስ ወ/ገሪማ የህወሓት ታጋይ የነበረ ህወሓት በዘመኑ ከፈጠራቸው የናጠጡ ቱጃሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ሲሆን ሀምሌ 13 207 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡45 ላይ አ.አ ኮድ 2 ሰሌዳ ቁጥር 03220 የሆነች […]![]()