የታሊባኑ መሪ ሞት – ዶይቸ ቬለ
የአማፂው ቡድን የታሊባን መሪ ሙላህ ሞሐመድ ኦማር መሞታቸውን የአፍጋኒስታን ታሊባን ከፍተኛ የአመራር አባላት ዛሬ አረጋገጡ። የአመራር አባላቱ የታሊባን ምክር ቤት ፣ ባለፉት 3 ዓመታት የኦማር ምክትል ሆነው ሲያገለግሉ የቆዩትን አክታር ማንሱርን የሙላህ ተተኪ አድርጎ መምረጡንም አስታውቀዋል ። መሞታቸው ትናንት የተነገረው ኦማር ሙላህ የአፍጋኒስታን መንግሥት እንዳለው ካረፉ ሁለት ዓመት ሆኗቸዋል… LISTEN