ጋዜጠኛ ዘላለም ክብረት እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ወደ ጋዜጠኝነት ላመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ከCBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገለፁ
በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ በነጻ የተሰናበቱት ጋዜጠኞች ወደ ቀድሞ ሞያቸው ለመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ገለጡ። ከአንድ አመት በላይ ከስድስት ጦማሪያን ጋር በሽብርተኛ ወንጀል ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት ጋዜጠኛ ዘላለም ክብረት እና ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ ወደ ጋዜጠኝነት ላመመለስ ፍራቻ አድሮባቸው እንደሚገኝ ከCBS ቴሌቪዥን ጣቢያ ጋር ባደረጉት ቃለ መልልስ ገልጸዋል። ይሁንና የእስር ጊዜዋን አጠናቅቃ በቅርቡ የተፈታችው ጋዜጠኛ ሙያዋን እንደምትቀጥልና […]![]()