አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲስ መጽሃፍ እንደጻፉና የልማት ቦታዎችን እንደሚጎበኙ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ተናገሩ – (VOA – ሐምሌ 29, 2015)

በኢትዮጵያ እስር ቤት የሚገኙት የግንቦት ሰባት ዋና ጸሐፊ አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ በተሻለ ሁኔታ መያዛቸዉን የአገሪቱ ዉጭ ግዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገለጹ። ሚኒስትሩ ትላንት ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዩ የአማርኛዉ ቋንቋ ስርጭት ስለ ፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ጉብኚት በሰጡት ቃለ ምልልስ ስለ አቶ አንዳርጋቸዉ አያያዝ ተጠይቀዉ ፣ ታሳሪዉ በመኪና ሆነዉ አገሪቱ በልማት እያደረገች ያለችዉን ግስጋሴ እንዲጎበኙ ሁሉ እንደሚደረግ ተናግረዋል። Listen↓↓↓

2 Comments on “አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ አዲስ መጽሃፍ እንደጻፉና የልማት ቦታዎችን እንደሚጎበኙ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ተናገሩ – (VOA – ሐምሌ 29, 2015)”

  1. Look to what extent our Developmental state is superior democrat.Democrat of democrats. The criminals convicted to death are even convinced to visit the country’s development by going allover the country freely. When the verdict is executed, they will tell compatriots in heaven or hell that the development of the country.

    Other similarly convicted will also visit in the same manner. There is no joke. This is a democratic developmental state.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*