አንድ-የልዩ-ሃይል-አባል-6-ጓደኞቹን-አቁስሎ ገንዘብ ይዞ ተሰወረ
የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ድርጊቱ የተፈጸመው ንብረትነቱ የቱርክ የሆነና በጥጥ ማምረት ስራ ላይ የተሰማራውን የቶረን የእርሻ ኩባንያ ገንዘብ ጭኖ በመጓዝ ላይ ባለ መኪና ላይ ነው። የኩባንያው ሃላፊዎች ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአሜሪካ ዶላርና ብር ይዘው በ7 የልዩ ሃይል ፖሊስ አባላት ታጅበው ወደ ወንዶ ጎጊ ወረዳ በሚጓዝበት ወቅት፣ አንደኛው ወታደር ለመጸዳዳት በሚል መንገድ ላይ ከወረደ በሁዋላ፣ ጥይቱን አቀባብሎ […]
Endih aynet tegbarat yenetanet tagay arbegnoch mesrat ygebachewal. Yetelatochachn yewoyanie ena yetebabariwochu habt yehonutn eyenetequ letglu mawal new. Zerafi negadiewochm letglu bemistir mewacho mestet alebachew. Beqer yenesunm habt eyenetequ letglu mawal new.
ወንድ ነው ጀግና ደግ አረገ ሌሎቻችሁም ከዚህ ጀግና ልትማሩ ይገባል ሞት ለወያኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ምን አባቱ ይሠራል በሠው አገር እንዘርፋለን ብሎው ተዘረፉ አይ የደሀ እንባ ገና ብዙ እናያለን ሞት ለወያኔ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር